
10:00-12:00 የእለቱ የወንጌል ትምህርት እና ለሳምንቱ የተመረጡ መዝሙሮች በመዘምራንና በልጆች ይቀርባል
9:00-11:30 የልጆች ትምህርት እና መዝሙር ጥናት
7:00 – 10:30: The Divine Liturgy
10:30 – 12:00: Weekly preaching and spiritual singing
9:00 – 12:30: Weekly children Sunday School programme
6:00-8:00 pm ለወጣት ልጆች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በእንግሊዘኛ
ዘወትር እሮብ :
6:00-8:00 pm የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ጸሎት
ዘወትር ቅዳሜ
3:00-5:00 pm ለልጆች የመዝሙር፣ የአማርኛ እና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
Every Monday:
6:00-8:00 pm youth Bibel study by English language
Every Wednesday:
6:00 – 8:00pm Bible study and evening prayer
Every Saterday:
3:00-5:00 pm children spiritual song, Amharic and Bible study
"እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው" (የማቴዎስ ወንጌል) 28:9
“Go therefore and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit” (Mt. 28:19).
Debre Hail Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church of Atlanta provides christening service. Christening service is provided before the Mass service on Sundays starting 06:00A.M.
እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ። ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥ አለም። ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን? ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው። (የማቴዎስ ወንጌል 19:4-6)
የቅዱስ ጋብቻ ስነ-ስርዓት እንሰጣለን ሙሽሮች ከሶስት
Haven't you read," he replied, "that at the beginning the Creator 'made them male and female,' and said, 'For this reason a man will leave his father and mother and be united to his wife, and the two will become one flesh'? So they are no longer two, but one. Therefore what God has joined together, let man not separate." (Matthew 19:4-6)
Debre Hail Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Church provides religious holy eucharist wedding services for its members.if you need the service Please call us for detailed information on this service. at least three month ahead of the intended wedding service date.
የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አባቶች ለአባላቶች አና ለቤተሰቦቻቸው
ቤተክስቲያናዊ የምክር አገልገሎት እንሰጣለን አባቶችን ለማግኘት ከሳምንት ቀደም ብለው ቀጠሮ ያስይዙ: :
Debre Hail Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Church fathers provides religious counseling services for its members.if you need the service Please call us for detailed information on this service one week ahead.
ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አትላንታ ለአባላቶች አና ለቤተሰቦቻቸው የፍታት አገልግሎት አንሰጣለን ::
Debre Hail Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Church provides Memorial service to its members and their families.